yttttt1409
#other
Guys ዛሬ ፌስታል ስለተከለከለ እንጀራ ልገዛ መሶብ ይዤ ስሄድ አንድ የሰፈር አሮጊት አይታኝ አበደ ብላ እያሶራች ነው ድጋሜ ደሞ ሙዝ ኪሎ ገዝቼ ሁለቱን ፍሬ በኪሴ ሁለቱን በአፌ ሁለቱን በብብቴ ይዤ ስሄድ ሌላ ሰው አይቶኝ ሰፈር ተወርቶ ፀበል ሊያስገቡኝ ነው ምን ተሻለ
Feb 01, 202611 engagements
Guys ዛሬ ፌስታል ስለተከለከለ እንጀራ ልገዛ መሶብ ይዤ ስሄድ አንድ የሰፈር አሮጊት አይታኝ አበደ ብላ እያሶራች ነው ድጋሜ ደሞ ሙዝ ኪሎ ገዝቼ ሁለቱን ፍሬ በኪሴ ሁለቱን በአፌ ሁለቱን በብብቴ ይዤ ስሄድ ሌላ ሰው አይቶኝ ሰፈር ተወርቶ ፀበል ሊያስገቡኝ ነው ምን ተሻለ
Feb 01, 2026I can't stop laughing 🫥
Feb 01, 2026አትቀልድ አንድም ፖሊስ እየቀጣን አይደለም አይቶ እንዳላየ እያለፈ ነው
Feb 01, 2026Andegna 😂😂
Feb 01, 2026ፎቶህን ውሰድ
Feb 01, 2026ራስህን ካፈቀርቅ ይበቃሃል ሌላው ትርፍ ነዉ
Feb 01, 2026ፀበል ሲወስዱህ ግን በፌስታል አንጠልጥለው እንዳይወስዱህ ነው መፍራት
Feb 01, 2026Yegna seferu sew nek ende 😁 enem semechalew zenahen yesefer sew hulu eyaweru nw ene eteye alemitu ene zenebu ato kbede... hulum selante ebedet nw meyawerut ayzoh beya egzer yemare engdi mn yebalal🤙😂
Feb 01, 2026Comedy Story creation👌😁
Feb 01, 2026Weshet🙊
Feb 01, 2026