ሻሎም እንደምን አላችሁ hope እዚክ chanel ዉስጥ የህንዱ እምነት ተከታይ የላችሁም.. እናም ሁላችንም እንደምናውቀው በእነሱ ዘንድ ላም የምትታየው እንደ መለኮታዊ መገለጥ ነው..ይቺን ላም ግን አምላክ ላለ መሆኗ እኛ ለማወቅ የግድ የተፃፈ ነገር ሊኖር አይገባም አይደል 🙄+ ደግሞ ላሟ አምላክ ለመሆኗ የተፃፈ ነገር ቢኖር እንኳን ማንኛችንም ጭንቄ ያለን ሰዎች ትክክል ነው ብለን አንቀበልም አይደል.... ታዲያ ምነው ይሄ አስተሳሰባችን እየሱስ ላይ ሲሆን አይሠራ አለ? አንዲት ህንዱ ዉስጥ የምትገኝ ላም አምላክ አትሆንም ባልነበት አፋችን ምነው አንድ አይሁዳዊ ሰውም አምላክ አይሆንም ማለት ተሳነን?
Feb 01, 2026ምንም አለማወቅህን ነው እያሳየህ በጣም የወረዳ logic 😁😭ይሄን ሁሉ አለማወቅ እንዴት ነው ያወቅከው?? የኢየሱስ እሱ እግዚአብሔር ወልድ እንደሆነ ለማወቅ ትንሽ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ነው የሚጠበቅብህ በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ ዝምብሎ የአንድ ሰው አሰብ አይደለም እስትንፋስ መለኮት ነው። ቃል ኢየሱስ ስጋን ለብሶ ወደ ምድር መምጣቱ አምላክ አይደለም አያስብልም እኛም ፍጹም ሰው መሆኑን አልከድንም ደግም ፍጽም አምላክ ነው። ሁሉ በእራሱ ነው የሆነው እሱ ፈጠርክ ነው ይሄን የወረዳ ሎጅክ ትተህ ለማወቅ አንብብ። ከዚህ የተሻለ ሎጅክ መስረት ትችል ነበር እኮ ይሄ ግን የጭንቅለትህን ዝቅጠት ነው የሚያሳየው። https://ewnetlehulu.net/who-is-jesus/ ይቺን ከጠቀመህ አንብበት። ስለእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ለማወቅ ደግሞ ይቺን ስማ https://youtu.be/d3VqPFQEh20 ❤️👆
Feb 01, 2026