Peregrinator25.5
#food
ሰላም ሰዎችዬ። ሳር ቤት አከባቢ ሥራ ልጀምር ነው እና ቤቴ ሩቅ ስለሆነ ምሳ እዛው መብላት አለብኝ። እዛ አከባቢ የምትሰሩ ሰዎች ምርጥ ምርጥ ምግብ ቤት ጠቁሙኝ እስቲ። መስሪያ ቤቴ ፑሽኪን አደባባይ ጋር ነው ስለዚህ በእግር ጉዞ የሚኬድበት ፥ ኪስ ብዙም የማይጎዳ ፥ ግን ደግሞ አሪፍ ፈዋ።
Jan 31, 20262 engagements
ሰላም ሰዎችዬ። ሳር ቤት አከባቢ ሥራ ልጀምር ነው እና ቤቴ ሩቅ ስለሆነ ምሳ እዛው መብላት አለብኝ። እዛ አከባቢ የምትሰሩ ሰዎች ምርጥ ምርጥ ምግብ ቤት ጠቁሙኝ እስቲ። መስሪያ ቤቴ ፑሽኪን አደባባይ ጋር ነው ስለዚህ በእግር ጉዞ የሚኬድበት ፥ ኪስ ብዙም የማይጎዳ ፥ ግን ደግሞ አሪፍ ፈዋ።
Jan 31, 2026Eteye aselef shero bet aleleh fewaw👌
Feb 01, 2026Location please. Map link if you can
Feb 01, 2026