እስኪ ሙስሊሞች ብቻ መልሱልኝ እኔ ሙስሊም ነኝ የኤልያስ መልካ ፎቶ ያለበትን ቲሸርት አድርጌ መስጂድ ገብቼ የ አሱርን ሰላት ልሰግድ ነበር ግን አንዱ እንዴት ይሄን ለብሰህ መስጊድ ትገባለህ አላስገባህም አለኝና አባረረኝ ሊመታኝም ቃጣኝ እኔም ቤቴ ሄጄ እሰግዳለሁ ብየ ጥየሁ ወጣሁ ምን ታስባላችሁ እሱ እኔ ላይ መፍረዱ እና እኔን ማባረሩ ልክ ነው? እኔም እሱም ግን perfect ንጹህ ሰዎች እንዳልሆንን አውቃለሁ::
Jan 31, 2026መስጅድ ውስጥ የማንኛውም ነፍሳት ነገር ምስል ይዞ መግባት የተከለከለ ነው ወንድሜ
Jan 31, 2026