ሻሎም እንዴት ናቸው... It has been along time yea... Any how እስኪ ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ.. የ physics መምህራችን ስለ universe እያስተማረን ምንም እንኳን እስከኣሁን observable የሆነች አንዲት በጣም ግዙፍ universe ብትኖርም በ theory ደረጃ ከሚገኙት እኛ ያለንባት universe ከሌሎች አንፃር ስትታይ በጣም ትንሽ ነች አለን.. ይሄ ማለት አፅናፈ አለሙ ምን ያህል ግዙፍ እንደሆነ ነው ያስተማረን... ታዲያ የኔ ጥያቄ ምን መሰላችሁ ይሄን የመሰለ ግዙፍ አፅናፈ ዓለም የፈጠረው አንድ የ 33 ዓመት አይሁዳዊ ወንድ ልጅ ነው ብሎ ማመን የጤነኝነት ነው ወይ 🤔
Jan 31, 2026ራእይ 1 (Revelation) 8፤ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፡— አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡ ይላል። ዮሐንስ 8 (John) 58፤ ኢየሱስም፡— እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ፡ አላቸው። ይቺን ጥቅስ እንዴት አየሀት አልፋና ኦሜጋ የተባለ ፍጡር አለ?? ከአብርሃም በፊት የነበረ አሁንም ያለ ለዘለአለም የሚኖር ፍጡር አለ??
Jan 31, 2026