እስኪ እሄን ነገር አማክሩኝ የ ሴት ጉአደኛ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ እና 25 አመቴ ነው እስካሁን ፍቅረኛ ኖሮኝ አያውቅም ሴቶች በምን አይነት ወንድ ነው ሚሳቡት የትየት ቦታ ብሄድ ጉአደኛ ላገኝ ችላለው ከ መጠጥ ቤት ውጭ የት ልሂድ አማክሩኝ እስኪ እሄን ግራ ገብቶኝ ነው 🙏
Jan 30, 2026ቤተክርስቲያን ሂድ ታገኛታለህ እዛ ስፍራ ላይ ይሄን ያክልማ ግራ አይግባ እኔም ዛሬ ላገኝ ነው
Jan 31, 2026