#business
ሰላም እንዴት ናችሁ👋..... ከውጭ ሀገር እቃ እያመጣን ለመሸጥ ነበር ከህንድ ሀገር......ግን እዚህ ምን ሊያዋጣ እንደሚችል አላውቅም....እዚህ መተው ግን ጥሩ ሊሸጡ የሚችሉ እቃዋች ምን ምን አሉ?? አሁን ገበያው ላይ ሊሄዱ የሚችሉ እቃዎችን ምታውቁ ወይ ደሞ እንደዚ አይነት ስራ የምትሰሩ ሰዋች ካላቹ ሀሳብ ስጡኝ Thank you 🙏
Jan 30, 20262 engagements