#personal
መገናኛ አከባቢ ምንም ባላደረግኩበት ቁጭ ብዬ ሁለት ቡናማ ለባሾች መልስ ለምን በትክክል አትመልስም ብለው ግብግብ ውስጥ አስገቡኝ እኮ ጭራሽ እስር ቤት እናስገባሀለን ምናምን ብለውኝ በስንት ትግል ተፋትቼ ነው የመጣሁት Normal ነው ሸገሪያንስ?
Jan 30, 202620 engagements
መገናኛ አከባቢ ምንም ባላደረግኩበት ቁጭ ብዬ ሁለት ቡናማ ለባሾች መልስ ለምን በትክክል አትመልስም ብለው ግብግብ ውስጥ አስገቡኝ እኮ ጭራሽ እስር ቤት እናስገባሀለን ምናምን ብለውኝ በስንት ትግል ተፋትቼ ነው የመጣሁት Normal ነው ሸገሪያንስ?
Jan 30, 2026ተመሳሳይ ነገር እኔም ደርሶብኛል ! ከአንዱ ጋር ስያያዝ ሌላኛው ግን ሊዘርፈኝ ነበረ ! የያዝኩትን ይዤ ስለነበረ ነው ኹለቱም የተፋቱኝ ! ! መጠንቀቅ ጥሩ ነው ! አውቀው ከገፏችኹ ምናምን መልስ አትመልሱ ቶሎ ዞር በሉ።
Jan 30, 2026ታግሰህ ካላለፍክ ይብሳል beteseb
Jan 30, 2026