ወንድሜ. . . . የልጅህ የመጀመሪያው ትምህርት ቤት እናቱ ናት ! ! ልጅህ ዓለምን የሚያየው መጀመሪያ በእናቱ ዓይን ነው ! ! ለልጅህ ምን አይነት እናት ነው እየመረጥክ ያለኸው ? ? ልጅኽ ከልጅህ እናት ( ከልጅህ የመጀመሪያው ትምህርት ቤት ) ምን እየተማረ የሚያድግ ነው የሚመስልኽ ? ? ( እንደው ስትገምት ) ዐይኖቿ ምንድነው የሚመለከቱት ? ጆሮዋን የከፈተችው ምን አይነት ጉዳዮች ላይ ነው ? እጆቿ የሚዘረጉትስ ለምንድነው ? እግሮቿስ ወዴት ነው የሚፋጠኑት ? ( የእነዚኽ ጥያቄ መልሶች የነገው ልጅኽ ማንነት ላይ አስተዋጽኦ አለው )
Jan 30, 2026Everyone is looking for the best girl and forgot ,trying to be the best guy.
Jan 30, 2026