ባንድም በሌላም መንገድ ጦርነት ይነካናል ከቅርብ ከሆን በተመሰቃቀለ መንገድ ከሩቅ ከሆን ደሞ ኢኮኖሚካሊ ።አሁን ከሰሞኑ ደሞ አዲስ ጦርነት እየመጣ ነው መሃል ሃገር አዲስ አበባ እና አቅራቢያው ያለው ሰው ሚያሳስበው አይመስልም ፖለቲከኞቻችን እንዲህ እያወጫበሩ ሚጫወቱብን ለምን ይመስላችኋል?ከኛስ ምን ድክመት አግኝተው ነው እንደፈለጉ ህዝቡን በጦርነት ሚያምሱት ምን አይነት ህዝቦች ብንሆን መንግስት ሚጨነቅልንና ሚፈራን /ሚያከብረን ይመስላችኋል? አሁን እንዳዲስ የተጀመረው ጦርነትስ ከነበሩትና ካሉት ጋ ተደምሮ ምን አይነት ተፅዕኖ በዚህ አመትና ሁለት አመት ይዞ ሚመጣ ይመስላችኋል?የበፊቶቹ ምን ተፅዕኖ ይዘው መጠዋል ብላችሁ ታስባላችሁ?
Jan 30, 2026#ወጣቶች_በቃ_በቃን_እንበል እኔ ጦርነቱ physically ባይነካኝም እንደወጣት ግን mentally emotionally ያስጨንቀኛል other than economical challenge'och So let us say no to war በምንም መመዘኛ የጦርነት ልክ የለውም የጦርነት አሸናፊም የለውም Currently ያለው ሃገራዊ situation እንኳን ጦርነት ተጨምሮበት እሱም ሳይመጣ ለወጣት እና ለሠራተኛ አስቸጋሪ ነው ቁስል ማከክ ይደክማል እዛ ያሉት ምንም ማድረግ ባይችሉ እኛ ያልነካን no እንበል....
Jan 30, 2026