An_on_ymous130
#relationships
እስኪ ሴቶች በትክክል በታማኝነት ሳትደባብቁ ስለዚ ጉዳይ የሚሰማቹን ንገሩኝ። ሁለት ጥያቄ ነው ያለኝ 1 በመደፈር ወይም በሌላ አስገዳጅ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር አንድን ሰው ሳታፈቅሩት በገዛ ፈቃዳቹ ድንግልናቹን ልትሰጡት ትችላላቹ ? 2 አንድን ወንድ ከመጀመሪያ ፍቅረኛቹ በላይ ወይም ድንግልናቹን ከሰጣቹት ወንድ በላይ ልታፈቅሩ ትችላላቹ ?
Jan 30, 202610 engagements