SecretS586
#family
በፈጠራቹህ ንገሩኝ ምታቁ ሁሉ....ሰአንድ ህልም ፍቱልኝ እስኪ እናቴ ከ አያቴ ጋ ( ከ እናቷ ጋ ) ወጥ ሲሰሩ አንድ ላይ ሲያምስሉ አየው አያቴ ደግሞ አርፋለች ትርጉሙ ምንድን ነው መልዕክቱ እ?
Jan 28, 202619 engagements
በፈጠራቹህ ንገሩኝ ምታቁ ሁሉ....ሰአንድ ህልም ፍቱልኝ እስኪ እናቴ ከ አያቴ ጋ ( ከ እናቷ ጋ ) ወጥ ሲሰሩ አንድ ላይ ሲያምስሉ አየው አያቴ ደግሞ አርፋለች ትርጉሙ ምንድን ነው መልዕክቱ እ?
Jan 28, 2026ህልም ለ ሰው አይነገርም አሁንም ቢሆን አጥፋው የ ዮሴፍን ታሪክ አስታውስ
Jan 28, 2026Brother እዚ ሁሉም ጨዋታ ነው የያዘው ሁሉንም አትመን።
Jan 28, 2026Atchenek bakh hlm elm bel
Jan 28, 2026እንዴት ነበር ሁኔታቸው ሲያማስሉ? የወጡ መዓዛስ? ምታውቅ ከሆነ
Jan 28, 2026Lemtwedew ena lekrbh sew bcha bihon arif nw ....ahunm btatefaw melkam new
Jan 28, 2026Enatk anten lkebrk new
Jan 28, 2026እንደወጡ አይነት ይለያያል የጾም ነው የፍስግ?
Jan 28, 2026እንዴት እ??? እስቲ ሁለቱንም አስረዳኝ
Jan 28, 2026