Hey_you1069.5
#health
ቆንጆ የዐይን ክሊኒክ ወይ ሆስፒታል ጠቁሙኝ እስቲ ለቼክ አፕ ምናምን ዐይኔ ከሩቅ ማየት እያቆመ ነው
Jan 28, 20268 engagements
ቆንጆ የዐይን ክሊኒክ ወይ ሆስፒታል ጠቁሙኝ እስቲ ለቼክ አፕ ምናምን ዐይኔ ከሩቅ ማየት እያቆመ ነው
Jan 28, 2026ኦፕሬሽን እንዳትሰራው ያለውን ነው ሚያጠፉብህ ኢትዮጵያ ውስጥ
Jan 28, 2026ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል መኩን የዐይን ክሊኒክ አቢሲኒያ የዐይን ክሊኒክ የዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ጤና የዐይን ክሊኒክ
Jan 28, 2026Thanks
Jan 28, 2026