#food
👋Hi y'all. ፕሮፌሽናል እንኳ ባትሆኑ እስቲ እርጥብ ምትበሉ ሰዎች በ አሪፍ ስልክ የእርጥብ ፎቶ አንሱልን (ለግራፊክስ እዲተሮች 💻)😅 ወይ ደግሞ ሃገር በቀል stock footage ያለበትን ዌብሳይት ምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ ... I had seen an ad for it once but can't seem to remember. Thanks in advance
Jan 28, 20263 engagements