እኔ ግን ህይወት በቃኝ፤በናታቹ ምን ላርግ መረረኝ በእውነት !። ገዳም ገብቼ የነፍስ ፈተናን ልፈተን መረጥኩ ሁሉንም ትቼ እና አምቦ university ነው ምማረው doctor እሆናለው ብዬ ነበር ከቤት መውጣቴ ግን ተፈተንኩ ።መጣው ኩላሊት አለብሽ አሉኝ(ጠጠር ነው ገን ተንሽ ነው የቀረው ለኦፕራስዮን እኔ ቤተሰብ የለኝ ምን አባቴ ነው ማረገው ይሁን ብዬ እሱን ስቀበል ትምህርት curriculum tekeyrual tawkalachu medicine temariwoch ena merg argen endemnfeten ena kebedegn "D" mexa malet demo remedial nw ena mndnw mshalegn koy ene gra gebagn mariyamn remedial kemareg bwexa yishalegnal ከዚ ወጥቼ ደሞ የት አባቴ ነው ምሄደው uuuuufff 😭😭 bicha
Jan 28, 2026ወንድም ከርሴ ህይወት ጉዞም ሆነ ልምድ ላካፍልህ ልንገርህ .. በዙርያዬ ሰው ሚባል የለኝም እያለኝም የለኝም አንደኛዬን ራሱ ባዶ አልሆንኩም አንድ ኩላሊት ነው ያለኝ ልብ ታማሚ ነኝ አንድ አመት ነው ያለክ ተብያለው ግን እየኖርኩ ነው (እኔም ገዳም ልገባ አስቢያለው ግን አይሆንም ገዳም መንፈስህን ራስህን ለማደስ ከሆነ ሄድ እንጂ ለኑሮ ከሆነ ፈጣሪ ራሱ ፍጠራሀል )ብዙ ፈተናዎች ይገጥማሉ ግን ኑር መኖር ደግ ነው እኔ መሞቴን እያወኩ ግን እየኖርኩ ነው ተስፋ ሳልቆርጥ እና ጠንክር ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ በርታ
Jan 28, 2026