ሴቶች ! ! እግዚአብሔር አባቴ ነው ! መጋቢዬ ነው ! እኔ ለእኔ ከማስበው ይልቅ እሱ ስለ እኔ ያስባል ! እግዚአብሔርን አምነዋለው ! ለሚል ክርስቲያን ሥላሴ ሩካቤን ልጅ ለመውለድ ብቻ ነውና የፈጠሩት ከወንድ በደረስኩ ጊዜ ኹሉ እጸንሳለው እግዚአብሔር ለእኔ መች ልጅ መስጠት እንዳለበት አያውቅም ይባላል ? ? ? ( ይኽ ሕዝብ በከንፈሩ ያመልከኛል ልቡ ግን ከእኔ እርቋል ! ! ) የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ከሥር ጻፉልኝማ !*! ከሕግ ውጪ በኾነ ሩካቤ እግዚአብሔር ለምን ልጅ የሚሰጥሽ ይመስልሻል ? ? ? በሕግ በኾነ ሩካቤ ውስጥስ አልተዘጋጀውም በምትይበት ሰአት ለምን ልጅ ይሰጥሻል ለምንስ በተዘጋጀሽበት ሰአት ይነሳሻል ? ማሳሰቢያ:-ጥያቄውን ከመመለሳችኹ በፊት ጥቅሱን ከፍ ብላችኹ ከቁጥር 9ጀምራችኹ ዝቅ ብላችኹ እስከ ቁጥር 15 ድረስ ያለውን አንብባችኹ ጻፉልኝ ! :-ለምን ሴቶችን ብቻ የምትሉ ሴቶች በዝሙት የረከሰችን ዓለም ወደ ንጽሕና ልትመልሷት የሚያስችል ጥበብ እንዳላችኹ አታውቁምን ?! ስለዛ ነው ! በእጃችኹ ያለውን ማየት ስለቀለለባችኹ ! !
Jan 28, 2026Ke 9 - 15 yalkew Mathew new weys Isaiah Hasabihn betikikl kalteredahut alawkm gin hulgize libel bemichl dereja zimut yemifetsemew bewendu filagot lay temesrito new setup felgam tegedam tetalam lihon yichilal silezih wondoch ke setoch betam kef Yale akm alachew (zimutn lemaskeret weym lemekenes) biye asibalehu Yewelid mekotateriya ena abortion bemimeleket (degafi endalhonku yisemerbet) ke inat weyim ke tsinsu yetena huneta antsar doctors endikuaret yomekralu yihen neger lik aydelem bileh yasbaleh ?
Jan 28, 2026