ሰላም ቤተሰብ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የ ሰው ጥርስ በተፈጥሮ አቅም የሌለው ይሆናል እንዴ ጥርሴ እየተቦረቦረ እና እየተነቀለብኝ ተቸገርኩንኝ ገና ደግሞ 21 አመቴ ነው ምን ላድርግ በዛ የተነሳ በጣም ነዉ ሚጨንቀኝ ራሴን አጥፍቼ ብገላገል እላለሁ ደሞ እኮ ክፋቱ ጥርሴ ገጠጥ ያለ ነው መግጠጡ ሳያንሰኝ እየተቦረቦረ ይነቀላል እንደው እንደኔ የገጠማቹ ወይም መፍትሔ ካለው ንገሩንኝ 😔
Jan 27, 2026ለጥርስ ራስን ማጥፋት ሊያውም ለገጣጣ ጥርስ ተው እንጂ ተው እንዴ
Jan 28, 2026