ሰላም:: ለምንድነው መስኪድ ባለበት ሰላም የሌለው? መሸ ጩኸት ከሰአት ጩኸት ነጋ ጩኸት:: ቆይ ከቤታችን የት እንሂድ? ህዝቡ ግን ደንዝዞ ነው ዝም የሚለው? ቀን ሙሉ ሲጮሁ እየዋሉ ስርዓት የሚያስዝ አካል የለም እንዴ??? የሚሰግዱት ውስጥ እያሉ ለምንድነው ድምፁ ወደቤታችን የሚለቀቀው? ጆሯችን መቀለጃ ነው እንዴ?
Jan 27, 2026ሰውዬ ያምሀል እንዴ እ ማሰብ አትችልም እንዴ እነሱ እያመለኩ ፈጣሪያቸውን እያመሰገኑ ነው ከበጠበጡክ ሰፈር ወይ ሀገር ቀይር ሁሉም ተከባብሮ ተዋዶ እየኖረ ነው የማንም ሳይረብሸው ... ........ ያንተም ቤተ እምነት ለሌላውም እንዲ ነው.. መጥፎ ነገር ለህዝቡ አታስተምር ..ሰውነት ይቀድማል የዛን ሰአት መተሳሰብ እና መቻቻል ይመጣል ምድር ላይ ብዙ ልዩነት ስላለ ማለት ነው ያን ልዩነት በነዚህ አንድ አርገ ታስተሳስራለክ !!!
Jan 27, 2026