#personal
እኔ እምለው ቆይ አሁን ላይ የምታረጉት ነገር or እምታስቡት ነገር ጥሩም ሆነ ክፉ ነገር ነገ ላይ መልሶ እንተ ጋር እደሚመጣ ታቃላቹ (ሰው የዘራውን ያኑ መልሶ ያገኛልና)?? ማለት special ክፉ ነገር ሰው ላይ ለምታረጉ ሰዎች በተለይ ይሄ ጥያቄ ? እምትቀልዱ የሰው ህይወት እምታበላሹ እምታሰቃዩ ሰውን ከሰው እምታጣሉ
Jan 27, 20267 engagements
እኔ እምለው ቆይ አሁን ላይ የምታረጉት ነገር or እምታስቡት ነገር ጥሩም ሆነ ክፉ ነገር ነገ ላይ መልሶ እንተ ጋር እደሚመጣ ታቃላቹ (ሰው የዘራውን ያኑ መልሶ ያገኛልና)?? ማለት special ክፉ ነገር ሰው ላይ ለምታረጉ ሰዎች በተለይ ይሄ ጥያቄ ? እምትቀልዱ የሰው ህይወት እምታበላሹ እምታሰቃዩ ሰውን ከሰው እምታጣሉ
Jan 27, 2026Emegnegn aydersbachewm😂
Jan 27, 2026ወይ ጉድ ተበድለሽ እበቀላለሁ ብለሽ አፀፋ ብትመልሺ ነገ መከራው ላንቺ ነው ስለሌላው ምናገባሽ
Jan 27, 2026ene eskemakew kifu sew rejem edme endeminor new medr lay temechtot nw minorew semay bet yteyekbetal engi
Jan 27, 2026ktatachewn myagegnut in the after life new enji karma mnamn real bihon endezi chekuagn balbeza neber
Jan 27, 2026I think I don't even know they are harming or doing bad things to people they are not conscious
Jan 27, 2026see our leaders and politicians mn honu enesu mnm
Jan 27, 2026Begizew hulum ye ejun yagnal ke fatri manem ayameltem
Jan 27, 2026