hi guys pis newa ወንድማችሁን አማክሩት እስኪ ማለት በጣም ቆንጆ ምባል ልጅ ነኝ even ሴቶች ሲያዩኝ ይደነግጣሉ እቃ ይዘው ከሆነ ይወድቅባቸዋል ምናምን እና በጣም ነው ምሳቀቀው እቤት እራሱ የ ዘመድ ልጆች ምናምን ሚመጡ ከሆን ከ ክላሴ አልወጣም ማዘርና ፋዘር አይፈቅዱልኝም ለምን ምናምን ስላቸው ዘመድ ሆነው ፍቅር ቢይዛቸው ጥሩ አደለም ምክንያት መሆን የለብህም ይሉኛል እና ምን ይሻላል እስከመቼ ነው እንደዚ ምቀጥለው
Jan 26, 2026Lzare interview yhe sax new niasflegegn. Thanks bro good motivation new lene
Jan 27, 2026