Idiopathic50#otherአርባ ምንጭ ልሄድ ነው እና ዶርዜ ቪሌጅ ለብቻዬ በትራንስፓርት መሄድ ብፈልግ ይቻላል ወይ? እና ደሞ ዶርዜ ቪሌጅ ለመግባት ስንት ያስከፍሉኛል?Jan 26, 20260 engagements