ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም የምወደው ፍቅርኛ አለኝ የተዋወቅን 2012 መስከረም ላይ የ1ኛ አመት የኮሌጂ ተማሪ ሆኜ ነው አሁን ላይ ባንክ ነው የምሰራ ላማክራችሁ የፈለኩት ነገር በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ ልጁን በጣም አፈቅረዋለሁ በሱ ምክንያትም ብዙ ውጤት አበላሽቻለሁ ሁለት ትምህርት ነው የተማርኩ አንዱን ጊቢ አንዱን ኮሌጂ ላይ ግን በቃ ብዙ ነገር አሳልፌያለሁ ስንገናኝ ስራ የለውም ነበር ከዛ ተማሪ ሆኜ እኔ ነኝ የምደውል ለመገናኘት እኳ የትራንስፖርት ከሌለው እኔ ነኝ የምሰጠው ከዛ2014 መኪና ተገዝቶለት ስራ ጀመረ ብዙ ሳይቆይ መኪናው ሶስትጊዜ ተጋጨ ከዛ ቤተሰቦቹ እዳ ውስጥ ገቡ ተመልሰን ችግር ውስጥ ገባን ያለኝን ብር ለእሱ ሰጥቼ የሞዴስ አጥቼ አቃለሁ በቃ እሱ ለእኔ ሲል ያደረገልኝ እስክመረቅ እስከ2016 ምንም አይነት ግንኙነት አልጀመርንም አብረን ብናድርም ግን ከተጣላን ይሰድበኛል እያለቀስኩ እኳን ስልክ ይዘጋብኛል ቤተሰብ ደግሞ ከእሱጋ እድሆን አይፈልጉም ሲጀመርምረው እኔ እፈልጋለሁ ብየ በድብቅ ቀጠልኩ አሁን ስራ ከገባሁ በኋላ ቤት ሰው እየመጣ ጠየቀ ሌላ ባል ማለቴነው ከዛ እውነታውን ተናገርኩ ከአባቴጋር አንድ ወር ተኮራረፍን ከዛ ተስማምተን ከልጁ እድቀጥል ተፈቀደልኝ የልጁ አጎት እና አባቴ ፀብ ናቸው እነሱን አስታርቃቸው ስለው አጎቴ እሽ ካለ አለኝ እቢካለ ቤተሰቦችሽ አይሆንም ካሉሽ እንለያይ አለኝ ያጠፋ አጎቱ ስለሆነ ከልጁ ጋ ብሆን የአባቴን ክብር አሳጣለሁ እንዳልተወው ልጁን እወደዋለሁ ግን ከተነጋገርን ሁሌም በጓደኞቹ በቤተሰቦቹ ፊትም ይሰድበኛል እሽ ምን ላርግ ማንን ልምረጥ ወይ ጥሩ የሳይኮሎጂ ባለሙያ ጠቁሙኝ በጣም ህይወቴ ከብዶኛል ስራ መስራት እኳን አልቻልኩም
Jan 26, 2026Ehtalem min honesh new tey enji fikr endehone akalehu set silehonku eredashalehu gin ahun yihunina kesuga honesh hiot gemersh bibal erasu beewunet betam waga yaskefilishal chirash destegna athognim erasish erasu himemishin eyenegershin new eko min honesh new niki enji lanchi bilo and enkuan ermiga lemayitega sew anchi bzu neger kefelsh eco tey yemiren new keand eht lelela limikerish behuala behiotish tekochitesh yemayimot tsetset wust new migebiw minm psychologist ayasfeligishm cheken bilesh kurechi ena take action lerasish erasish nesh yaleshiw
Jan 26, 2026