Nathan569.5
#business
Hey Guy's እንዴት ናችሁ እኔ ምላችሁ ከ china ስልክ እያመጣው ልሸጥ አስቤ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ እዛ ሚገዛ እና ሚልክ ሰው አለኝ ግን ለ ሆስተስ ሚከፈለው የሌለ ውድ ነዉ እና እስኪ ዕቃ አስመጥታችሁ ምታቁ ወይም እንዴት ማስላክ እንዳለብኝ hint ያላችሁ ሰዎች ንገሩኝ pls 🙏🙏🙏
Jan 26, 20266 engagements
Hey Guy's እንዴት ናችሁ እኔ ምላችሁ ከ china ስልክ እያመጣው ልሸጥ አስቤ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ እዛ ሚገዛ እና ሚልክ ሰው አለኝ ግን ለ ሆስተስ ሚከፈለው የሌለ ውድ ነዉ እና እስኪ ዕቃ አስመጥታችሁ ምታቁ ወይም እንዴት ማስላክ እንዳለብኝ hint ያላችሁ ሰዎች ንገሩኝ pls 🙏🙏🙏
Jan 26, 2026Snt aluh hostesochu
Jan 26, 2026Eski text arglgn ene sew alatam ateyayklhalw
Jan 26, 2026