#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ህይወትን ስራን ለብቻችሁ win ያደረጋችሁ ሰዋች አላችሁ እና ብቻችሁን አይዞህ/ሽ ባይ በሌለበት እንዴት እዚህ ደረሳችሁ ማለት ለእናንተ መናገሩ ምንም ላይሆን ይችላል ግን በዚህ ሁኔታ እያለፈ ያለ ሰው ሊኖር ይችላል እና ተስፋ እየቆረጠም ሊሆን ይችላል እና እስኪ ያለፋችሁበትን መንገድ በአጭሩ ተባበሩን 🥰አመሰግናለሁ
Jan 26, 20261 engagements