A question for the girls who want rich guys only : Lets say you're not a gold digger or staff but dont you think what you're doing is trying to exploit romantic relationships for money? Genuine question. Answer obediently with valuable ideas. No arguments and calling names
Oct 16, 2020i think they have a good point let me right down in amharic cuz that descibe better than eng እኔ እንደሚመስለኝ ትክክል ናቸው ብዬ ነው ም/ም ሴቶች በተፈጥሮአቸው ከለላ ይፈልጋሉ እስቲ አስበው በድሮ ጊዜ ሴቶች ምን ዓይነት ወንድ ይወዳሉ ብለህ ብትጠይቅ ብር ያለውን አይደለም ነገር ግን ጉልበት ያለውንና ጠንካራ የሆነ ከጠላት የሚጠብቃቸውን ወንድ ይወዳሉ አሁን ያ ነገር የተለወጠ አይደለም እስቲ አስበው ለምን ብር ያለውን ወንድ የሚወዱ ይመስልካል ለጌጣጌጥ ብቻ ወይስ ለሌላም...አየክ አሁንም ሴቶች የሚፈልጉት ድሮ እንደሚፈልጉት ነው መከለል አንተ ወንዱ ብር ካለክ እሱዋን መጠበቅ መከላከል ትችላለክ ስለዚህ ወንድሜ ዝም ብለክ ከምታወራ ዝም ብለህ ስራ ከዛም የምትወዳትን ፍቅረኛ ከብዙ ነገር ትጠብቃታለህ hey men i feel like my hands get strapo😂
Oct 18, 2020