ሰላም እድሜ 26 ነው ከቤተሰብ ጋር ነው ምኖረው አዲስ አበባ ነው ምኖረው አና ከ 33 አመት ሴት ፍቅር ይዞኛል አንድ ልጅ አላት እና ፕሮቴስታንት ነች እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አግብታ ፍታለች አብረን አንድ አመት ከ ስድስት ወር ቆይተናል ከጊዜ ወደ ጊዜ ያለሱአ መኖር እደማልችል አምኛለው የተሻለ ጥሮ ስራ አላት እኔም ጥሮ ገቢ አለኝ እና እስኪ ሀሳባቹን አጋሮኝ ምን ላድርግ
Jan 25, 2026አኹን ሰዎች ምን እንዲሉኽ ነው የምትጠብቀው ? ጥሩ ነው ግፋበት እንዲሉኽ ነው ወይስ ተው ይቅርብኽ ? ከዚኽ የዘለለ ውሳኔ የለም ! የሃይማኖታችኹ ልዩነት ለአንተ መሠረት አልባ ኾኖ ከታየኽ ግፋበት ! ያለ እሷ መኖር አልችልም ያልካት ሴት ግን አየር አይደለችም። እኔ ሕይወት ነኝ ያለው ክርስቶስ እንጂ አንዲት ሴት አይደለችም ያለማን መኖር እንደማይቻል አዋቂውም ዳኛውም መጽሐፍ ነው ! ያለ እሷ መኖር እንደማልችል አምኛለው ብለኽ ስታበቃ ምን አድርጉ ነው የምትለን
Jan 26, 2026