#entertainment
ተራራ ላይ ቆሜ ይታያል ኮረብታ trust the process እንዴት ነህ አርቴታ ሳንባን ይጠብሳል ጨጓራን አቃጥሎ ሲጋራ🚬 ክፉ ነው ከአርሰናል ቀጥሎ የማይተኮስ መድፍ ስሎ በደረቱ ዋንጫ ባይኑ ካየ 21 አመቱ ተኳሽ የሌለው መድፍ አስቀምጦ ቤቱ አጨራረሱ ላይ ይቆማል ባናቱ United ይችላልልልልልል🔴🔴🔴🔴
Jan 25, 20262 engagements
ተራራ ላይ ቆሜ ይታያል ኮረብታ trust the process እንዴት ነህ አርቴታ ሳንባን ይጠብሳል ጨጓራን አቃጥሎ ሲጋራ🚬 ክፉ ነው ከአርሰናል ቀጥሎ የማይተኮስ መድፍ ስሎ በደረቱ ዋንጫ ባይኑ ካየ 21 አመቱ ተኳሽ የሌለው መድፍ አስቀምጦ ቤቱ አጨራረሱ ላይ ይቆማል ባናቱ United ይችላልልልልልል🔴🔴🔴🔴
Jan 25, 2026ከልጇ ጋር አብረህ ለመገረፍ ነው?😂😂
Jan 27, 2026ፀዴ ግጥም ለሚዜዋ😂😂😂
Jan 26, 2026