selam sewoch ድመት በጣም ነው ምወደው የወለደች ድመት ያለው በጣም ነው ምፈልገው የሚሰጠኝ ሰው 😭🙏🏽
Jan 25, 2026Ayzosh atalkshi yene stweld setishalew😍😊
Jan 25, 2026selam sewoch ድመት በጣም ነው ምወደው የወለደች ድመት ያለው በጣም ነው ምፈልገው የሚሰጠኝ ሰው 😭🙏🏽
Jan 25, 2026Ayzosh atalkshi yene stweld setishalew😍😊
Jan 25, 2026ሁሌ ቤቴ መጥታ መሬት ወይ ሌላ ነገር ላይ አትቀመጥም እላዬ ላይ ወታ ቁጭ ትላለች ልጥፍ ትላለች አንዳንዴ እንደ ልጅ እንዳቅፋት አንገቴ ስር ትገባለች ደረቴ ላይ ትወጣለች ለመተኛት ራሱ ከእኔ ጭንቅላት እኩል ካልሆነ ደስ አይላትም ሙቀቷ ትኩሳት በለው እሳት የምታመነጭ ነው ሚመስለው የሷ በጣም አስቸጋሪ ባህሪዋ ከራባት ወይም ለመፀዳዳት መውጣት ከፈለገች ከለሊት 10 ሰዓት ጀምሮ ትጮሃለች ከእንቅልፍ ትቀሰቅሳለች እኔ ጋር የምትመጣው ለማደር ብቻ ነው። እኔ ጋር ካላደረች አመድ ውስጥ ስትንከባለል ነው ምታመሸው ከዛ ውጪ መጥታ ትታከከኛለች ..ይቺ ድመት የኔ ብትሆን በዴሊቨሪ ልክልህ ነበር በጣም ነው ያሰለቸችኝ😒 አላስገባ ካልኳት በር ትቧጭራለች አንዳንዴ በሩን ገፍታ የምትገባበትም ጊዜ አለ..አቤት ሰው ብትሆንማ ገላኝ ነበር
Jan 25, 2026Ahun endew beye mengedu yemolaw dimet teftew nw wogen😒
Jan 25, 2026Yes ive got two kittens please take the away i might kill them if you didn't take them there driving me crazy yet akababi neh
Jan 25, 2026ልትደግማት ነው?
Jan 26, 2026Alegn yet akababi neshi meteshi endtwesge
Jan 26, 2026I used to have a lott of kittens just gave them away, but the cats r pregnant ,so in a few months maybe
Jan 25, 2026https://t.me/hatchiadoptioncenter እዚህ ቻናል ግቢ ውሻም ድመትም ታገኛለሽ እህት
Jan 25, 2026