እንዳታልፉት ይሄን ጥያቄ ❓❓❓ 🙋♀ሰላም ሰዎች its about arranged marriage በቤተሰብ ፍላጎት ስለሚደረግ ስለ ቤተሰብ ጋብቻ ነው አንዲት ሴት ሳታፈቅረው ቤተሰብ ያመጣላትን ሰው ቤተሰብ ለማስደሰት ብላ ለትዳር ዝግጁ ሳትሆን ማግባት ኣለባት ኣሁን ባለንበት በዚ ጊዜ የቤተሰብ ጋብቻ ይሰራል ኣንቺ ወይም ኣንተ ብትሆን ምን ታደርጋለህ❓ I need your answer guys
Jan 25, 2026It's so simple eko yene eht tdar ekaka chewata adelem egziabher amlakachn yemeseretew andu mistr new slezi anchi lemtnoriw leza yetekedese hiwot lela sew endimertlsh atfkeji rassh bedenb atntesh fetnesh ende werk yanetershwn sew agbi
Jan 25, 2026