ሰነፍ ባል ይኑራት አልልም ግን እኔም ቢሆን ጠንክሬ እሰራለሁ ጥሩ ገቢም አለኝ ። ካልወደድኩት ካልወደደኝ ትዳር ይቅርብን ምትል ሴት። በቁርባን የማግባት ሀሳብ ያላት ። በጣም አክራሪ ያልሆነች አክራሪ ስልሽ ያቺ ከእምነቷ ውጪ ያሉትን ሰወች ማታጥላላ ማታንቋሽሽ ። በጾም ሰአት ሰወች ሚበሉትን አይታ " ውይ እረ በስማም በጹሙ ይሄንን ይበላሉ ?" ምናምን ብላ Judge ማታደርግ። እግዚአብሔር ሁሉንም ፍጥረቱን የሚወድ አምላክ መሆኑን ምታምን ። በፍቅር በመጠናናት ምታምንና ከመጋባታችን በፊት በፍቅርም ሆነ በመጠናኛ ጊዜ 1.5 - 2 አመት መቆየት ምትችል ። ታይፗ ታይፔ እንደሆነች Photo ተላልከን ወደ ቀጣዩ መሄድ እንድንችል( በእርግጥ እኔ በጣም ውበት ላይ አላተኩርም እንዲሁ ደም ግባቷን አይቸ እንደ first impression "ስታምር" ማለት መቻል አለብኝ) ከዛ ይልቅ ግን Self Confident የሆነች Smartness ም በጣም ይገዛኛል። እናም Communication አችንን አያለሁ ሚያስቃት ሚያስቀኝ አብረን ስንሆን ምንወያየበት ርዕሶች ምልከታዋ ብቻ ጠቅላላ ተግባቦቷ በጣም ማተር ያረገኛልና እዚህ ውስጥ ቸንቺ ሴት ካለሽ እባክሽ ወየ በይኝ !
Jan 24, 2026በአካል ከምታውቃቸው ውስጥ የሉም ?
Jan 25, 2026