H2A27.5
#religion
urgent ከመገናኛ ወደ ቡልቡላ ቅድስት አርሴማ ገዳም መሄድ ጸልጌ እንዴት ትራንስፖርት እንደማገኝ specific address የምታውቁ??? መጨረሻ ከtransport በኋላስ የእግር መንገድ አለው ??
Jan 24, 20263 engagements
urgent ከመገናኛ ወደ ቡልቡላ ቅድስት አርሴማ ገዳም መሄድ ጸልጌ እንዴት ትራንስፖርት እንደማገኝ specific address የምታውቁ??? መጨረሻ ከtransport በኋላስ የእግር መንገድ አለው ??
Jan 24, 2026Kmgnanga abo kza ke saris abo bulbula or keteta kale bulbula kza tnsh ye eger mnged alew
Jan 24, 2026bro taxi keflgsh mulugeta hentsa gar werdesh bulubula taxiochu alu keza tnsh tehejalsh kewerdk buhala
Jan 24, 2026ከመገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ጋር ያለው መናሀሪያ( ባስ ሚቆምበት ቦታ ) በ93 ቁጥር ቡልቡላ መሄድ ትችላለህ እና ደግሞ ከመጨረሻው ፌርማታ በኋላ የእግር መንገድ አለዉ እዛ ከደረስክ በኋላ ሠው ጠይቅ
Jan 24, 2026