#business
Guys እስቲ ከድሬዳዋ ዕቃዎች እየወሰደ ወደ አዲስአበባ አምጥቶ ሚሸጥ አለ ? ጫማ ልብስ ሽቶ ምናምን ማለት ነው እንዴት ነው ሙሉ process ንገሩኝ ሊያጋጥሙኝ የሚችሉ ነገሮች ንገሩኝ እንዴት ነው ዕቃ ከጉሙሩክ ምታሳልፉት ህጉስ ምንድነው እና አዲስአበባ አምጥታቹ የት ነው ምትሸጡት የሚገዛ ሰው እንዴት ነው ምታገኙት ??? በበለጠ እንድናወራ በውስጥ ከፈለጋቹ username አስቀምጡልኝ
Jan 24, 20260 engagements