Goodman229
#technology
ፋይዳ ድሮ በየ ኮፒ ቤቱ ፕሪንት ይደረግ ነበር አሁን ግን ማስታወቂያውን አላይም! እና አሁን ልመዘገብ ስለሆነ አልፈልግም ፕሪንት በራሴ አደርጋለሁ ልበል ወይስ የግድ ከነሱ ከተመዘግኩበት ልዘዝ? ይቆያል ሲሉ ስለሰማሁ ነው።
Jan 24, 20263 engagements
ፋይዳ ድሮ በየ ኮፒ ቤቱ ፕሪንት ይደረግ ነበር አሁን ግን ማስታወቂያውን አላይም! እና አሁን ልመዘገብ ስለሆነ አልፈልግም ፕሪንት በራሴ አደርጋለሁ ልበል ወይስ የግድ ከነሱ ከተመዘግኩበት ልዘዝ? ይቆያል ሲሉ ስለሰማሁ ነው።
Jan 24, 2026Temezgeb ena FAN number sidersih be telebirr kfel ena stkefl ye POST office print select adrg keza lante mikerbhen branch mret... Ke 7 ken behuala text ydersehal.... Stkefl select yaderekew Posta bet hedeh wsed
Jan 25, 2026print bet eko original aydelm bro wey tele birr wey post office temzgb
Jan 24, 2026Order in telebirr it takes only 7 days
Jan 24, 2026