Hey fam eski melsulgn yemr ahun lay be teklil yetegabu sewoch Dingil kemehonachew wchi kiss sayaregu bcha eske marriage mnm sayfeter nw be teklil miyagebut gra ygebagnal be tiktok ayalew even after kiss endemaychal so what do u think specially yagebachu kalachu be teklil hasabachun bsetugn
Jan 24, 2026Bituuu ስለ ሰው ሥራ አትመርመሪ ! መልስ ግን ከፈለግሽ በጥቅሉ " ከዚኽ ቀድም በሥርዓተ ተክሊልም ይኹን በሥርዓተ ቁርባን ጋብቻ የሚፈጽም ሰው አለመኖሩ እጅግ አሳሳቢ የነበረ ሲኾን አኹን ግን በተቃራኒው ጋብቻቸውን በሥርዓተ ቁርባን በተለይም በሥርዓተ ተክሊል የሚፈጽሙ ተጋቢዎች ቁጥር መናሩ በእጅጉ አሳሳቢ ነው " ምክንያቱም ተርእዮ ወዳጁ ትውልዳችን ተክሊሉን ሳይገባው ያለ ድንግልና በገንዘቡ እየገዛው ስለሚገኝ ! ! ! ሥርዓቱም አፈር ድሜ እየበላ በመኾኑ ! ! ! ምዕመናን ብቻ አይደሉም ከሴት የወደቁ ዲያቆናት ምንም እንዳልተፈጠረ በዲቁና አገልግሎት ላይ ያሉ በመኾናቸውም ጭምር ! ! ስለዚኽ ተያቸው ሰውን አትዪው ራስሽን ግን አድኚ ! ! ! Mark my word ከሰሞኑ በየሚዲያው የሚፈለፈሉ ዲቁና ሳይኖራቸው ዲያቆን ተብለው የሚጠሩ ብዙዎች ይመጣሉ ! ! ( ለምን ? ) . . . ከቻላችኹ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየመጡ ካሉ መምህራን ሰባኪያን ምናምን በእጅጉ ራቁ አትዩዋቸው አትስሟቸው ለራሳችኹ ግን አብዝታችኹ ጸልዩ ! ! ከገሃነመ እሳት እንዴት እንደምትድኑ እንጂ ገሃነመ እሳት የት እንዳለ የሚያስጨንቃችኹ አትኹኑ ! ! ( ሌላው ስለተሳሳመ ተክሊል አይገባውም ብለሽ አትደምድሚ ለንስሐ አባቱ ተይለት ! )
Jan 24, 2026