ማፈቅራት ልጅ ልታገባ ነው ሰዎች😭 ያለሷ መኖር እንደማልችል አያወቀች ጥላኝ ልታገባ ነውውው😭😭😭አንድ ቢሮ አንድ office ውስጥ ነው ቀኑን ሙሉ አይን አይኗን ሳያት ምውለው ከዛም አልፎ ፍቅር እንሰጣጥለን.አሁን ምታገባው ወንድ እንዳለ ሆኖ ማለቴ ነው(cheating ነገር).አመት ሊሞላን ነው ይሄን ነገር ከጀመርን.በትንሹ አይናፋር ነገረ እና እንደ sigma(ኩራተኛ) የነበርኩ ስለሆንኩ ሌላ ሴት አላቅም.እስካሁን በዙ ነገር አብረን አሳልፈን ነበር ገባን ወጣን መሳሳም ነው.even s*x ደጋግመን አድርገን ነበር በዚ ሁሉ ውስጥ ግን የሌላ ሰው መሆኑአን ዘንግቼው በጣምምምምምምም ነው ያፈቀርኩአት.ስትገባ በስልክ ስትመጣ በአካል/24 ሰዐት አገኛት የነበረችውን ልጅ ከዚ ቦሀላ ላላገኛት ነው.እኔኮ ብቸኛ ነኝ እንዴት ልችለው ነው?ከፋሚሊ ጋር ብሆን ከነሱ ጋር ሆኜ ለመርሳት ሞክራለው.am lonely guys.even i was thinking suicide ለሊት እንቅልፌ ሲጠፋ. አንዳንዶቻቹ ቆፍጠን በል እንደ ወንድ ልጅ ልትሉኝ ይሆናል እንደኔ በፍቅር ማያምን ሰው አልነበርም.እንደኔ ኩራተኛ አልነበርም.አሁን 24 አመቴ ነው ከሷ በፊት ግን ዞሬ ሴት አላይም ነበር.እሷ ግን አሸነፈችኝ.ምን አይነት ሙድ ውስጥ እንዳለው u can't understand guys.ምን ላድርግ i need ur advice.
Jan 24, 2026Simply የባለጌ አይንአውጣ
Jan 24, 2026