#business
የሕዝብ 1 መንጃ ፈቃድ አለኝ፤ ነገር ግን ፈቃዱን ካወጣሁ በኋላ ብዙም ስላልተለማመድኩ በከተማ ውስጥ ለመንዳት እፈራለሁ .የምታቁት አሰልጣኝ ወይም ትምህርት ቤት ካለ ንገሩኝ. አመሰግናለሁ !
Jan 23, 20262 engagements
የሕዝብ 1 መንጃ ፈቃድ አለኝ፤ ነገር ግን ፈቃዱን ካወጣሁ በኋላ ብዙም ስላልተለማመድኩ በከተማ ውስጥ ለመንዳት እፈራለሁ .የምታቁት አሰልጣኝ ወይም ትምህርት ቤት ካለ ንገሩኝ. አመሰግናለሁ !
Jan 23, 2026እንዲኽ አይነት ጥያቄዎች ስታነሱ የምትኖሩበትን ሃገርንም ብትጠቅሱ ጥሩ ነው መርዳት መጠቆም እየቻሉ ዝም ሊሉኽ የሚችሉ ይኖራሉ የት እንደኾንክ ምናምን ስለማያውቁ ማለት ነው። አ.ዐ አያት አካባቢ አሉልኽ መንገድ ትረንስፖርት ፍቃድ የሰጣቸው አሉ ቅናሽ ናቸው በግል የሚያሰለጥኑት ውድ ነው ዋጋቸው
Jan 24, 2026Bet nw yematalik bro
Jan 24, 2026