#society
አባቶቻችን ገንዘብ በ20 ልብ በ40 ይላሉ :: እና በዚህ ሀሳብ ምንያህሎቻቹ ትስማማላቹ :: ከነምክናየታችሁ እደኔ በትንሹም ቢሆን ልብም በ 20 ይገኛል ብየ አስባለው::
Jan 23, 20267 engagements
አባቶቻችን ገንዘብ በ20 ልብ በ40 ይላሉ :: እና በዚህ ሀሳብ ምንያህሎቻቹ ትስማማላቹ :: ከነምክናየታችሁ እደኔ በትንሹም ቢሆን ልብም በ 20 ይገኛል ብየ አስባለው::
Jan 23, 2026ልብ የሚመጣው ከኖሩበት ዘመን ብዛት ሳይሆን ካለፉበት የህይወት ትምህርት ነው
Jan 23, 2026Afe kurt ybel tlalech enate kena ngr sawera 🤌
Jan 23, 2026ለአባቶቻችን ነው ሚሰራው ይሄ
Jan 23, 2026Leb sinorh eko nw genzebu yemimetaw
Jan 23, 2026Depends on personality
Jan 23, 2026Ene demo bezi akahedachn genzeb be40m aygegnm bye asbalew
Jan 23, 2026ዝምብለው ነው ይሄ ለሁሉም አይሰራም
Jan 23, 2026