Please መልሱልኝ🙏🙏 ደብረ ማርቆስ university ነበር የተመደብኩት እና remedial ተምሬ አልፌ 1 semester freshman ተምሬ ከዛ በጦርነቱ case ወደ አርባምንጭ university ዝውር አደረኩ ከዛ ከደብረ ማርቆስ ወደ አርባምንጭ university ውጤቴ ተላከ ከዛ ግን እኔ አርባምንጭ university መቀጠል አልፈለኩም collage መማር ፈልጌ እና አርባምንጭ university ውጤቴን ስጡኝ ስላቸው ከደብረማርቆስ university ነው የምትወስደው አሉኝ ደብረ ማርቆስ university ስጠይቅ ደግም ውጤት ልከናል አንተ የእኛ ተማሪ አይደለህም አሉኝ Please ውጤቴን እንዴት መውሰድ እችላለሁ 🙏🙏🙏🙏
Jan 22, 2026Ant becha ayidelekem ayidel wed arba menich yetelakew so telkal malet new arba menich ena wed arba Minch hidek register teyik yistukala file west selmiyatut yetlakewen felgew kagnegnut new emistuk leza new
Jan 23, 2026