Nolawi699
#technology
የፋይዳ መታወቂያ‼️ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ከጠፋብዎት ወደ *9779# ፋይዳ ቁጥር ባወጡበት ስልክ ቁጥር በመደወል ከዛ ከሚመጡላችሁ አማራጮች ውስጥ 1 ቁጥርን በመጫን የፋይዳ ቁጥርዎን በመሴጅ ማስላክ ይችላሉ። ጥያቄው ፋይዳ የተመዘገብንበት sim ከስልክ ጋር የጠፋብንስ ማስመለስ ሳንችል ማለቴ ምንድነው ተስፋችን ? ማለቴ የተመዘገብንበትን ቁጥር መቀየር አይቻልም ?🤧
Jan 22, 202610 engagements