ከተማ ዉስጥ ነዉ ምኖረዉ ሰፈራችን አንድ ሆቴል አለ እና ከ11:30 አካባቢ ጀምሮ በስፒከር 🔊 ዘፈን ይለቃሉ almost እስከ ምሽቱ 3:30 አካባቢ ይቆያል ዘፈኑ።ዘፈኑ በረንዳ ላይ ነዉ ሚከፍቱት በከፍተኛ ድምፅ። እናም በቃ ምንም ነገር መስራት አልችልም ማንበብ፣ ተረጋግቶ ማረፍ፣ ሌላ ነገር መስራት፣ tv ማየት ምንም focus ማረግ አይቻልም በቃ። መንግስትም ግድ የለዉም ዝም ነዉ ሚላቸዉ። ይሄ ነገር እየቆየ ወደ ድብርት እየተለወጠብኝ ነዉ። እስኪ የህግ ባለሙያወች ካላቹ ስለ ድምፅ ብክለት ህጉ ምን ይላል? ምን ማድረግ አለብኝ በጣም እየተጎዳሁ ነዉ
Jan 21, 2026Police ጣቢያ ሄደህ መክሰስ ትችላለህ የድምፅ ብክለት ስለሆነ ድንገተኛ ልኬት አድርገው ውሳኔ ይወስናሉ
Jan 22, 2026