ጎንደር ከተማ ነዉ ምኖረዉ ሰፈራችን አንድ ሆቴል አለ እና ከ11:30 አካባቢ ጀምሮ በስፒከር 🔊 ዘፈን ይለቃሉ almost እስከ ምሽቱ 3:30 አካባቢ ይቆያል ዘፈኑ።ዘፈኑ በረንዳ ላይ ነዉ ሚከፍቱት በከፍተኛ ድምፅ። እናም በቃ ምንም ነገር መስራት አልችልም ማንበብ፣ ተረጋግቶ ማረፍ፣ ሌላ ነገር መስራት፣ tv ማየት ምንም focus ማረግ አይቻልም በቃ። መንግስትም ግድ የለዉም ዝም ነዉ ሚላቸዉ። ይሄ ነገር እየቆየ ወደ ድብርት እየተለወጠብኝ ነዉ። እስኪ የህግ ባለሙያወች ካላቹ ስለ ድምፅ ብክለት ህጉ ምን ይላል? ምን ማድረግ አለብኝ በጣም እየተጎዳሁ ነዉ።
Jan 21, 2026ህግ የሌለበት ከተማ ውስጥ ስለ ህጉ ብትጠይቅ ዋጋ የለውም። ምክሬ: ሰላምን ፈልገህ ለሰላምህ ብለህ ሰላም ከሌለው ከተማ በሰላም ተሰለም።
Jan 22, 2026