ሴቶችዬ እንኳን አደረሳችኹ ! ! 😁 እኔ የምለው አብዛኛው የእርግዝና መከላከያ ተጠቃሚዎች የየትኛው እምነት ተከታይ ነው የሚመስሏችኹ ? ሀ. ኦርቶዶክስ ለ. ሙስሊም ሐ. ፕሮቴስታን ሌላው አብዛኛው ትዳሩን የሚፈታውስ በየትኛው እምነት ውስጥ ያለው ይመስላችኋል ? ለምን ? ?
Jan 20, 2026The unemployed nigga strikes once again
Jan 20, 2026ሴቶችዬ እንኳን አደረሳችኹ ! ! 😁 እኔ የምለው አብዛኛው የእርግዝና መከላከያ ተጠቃሚዎች የየትኛው እምነት ተከታይ ነው የሚመስሏችኹ ? ሀ. ኦርቶዶክስ ለ. ሙስሊም ሐ. ፕሮቴስታን ሌላው አብዛኛው ትዳሩን የሚፈታውስ በየትኛው እምነት ውስጥ ያለው ይመስላችኋል ? ለምን ? ?
Jan 20, 2026The unemployed nigga strikes once again
Jan 20, 2026What is the point of asking this question? Sijemer ezi yalu setoch yihen bemn yawkuna new linegruh michiluh? Endet relevant new bileh asebkew
Jan 20, 2026honestly ur mind so empty it had to poop this shitty idea
Jan 20, 2026አብዛኛውን ጊዜ የመከላከያ አጠቃቀም የሚወሰነው ሰውየው ባለው የትምህርት ደረጃ ወይም በሚኖርበት አካባቢ (ከተማ ወይስ ገጠር) እንጂ በሃይማኖቱ አይደለም። በከተማ ያለ ሰው የትኛውንም እምነት ቢከተል፣ ከኑሮ ውድነቱና ከእቅዱ አንጻር የመጠቀም እድሉ ሰፊ ነው። ትዳር የሚፈርሰው በሃይማኖት ልዩነት ሳይሆን በባልና ሚስት መካከል በሚኖር አለመግባባት፣ በኢኮኖሚ ችግር ወይም በግል ባህሪ ምክንያት ነው። በሁሉም እምነት ውስጥ ጠንካራ ትዳር እንዳለ ሁሉ፣ በተመሳሳይ ሁኔታ ፈታኝ ሁኔታዎችም ያጋጥማሉ። እነዚህ ማህበራዊ ጉዳዮች የሁላችንም የጋራ ችግሮች እንጂ የአንድ እምነት ተከታዮች መለያ አይደሉም!!! ለመሆኑ ግን ይሄንን ጥያቄ የጠየቅከው... የስታቲስቲክስ ባለሙያ ለመሆን አቅደህ ነው ወይስ የሰፈር ሽማግሌ ለመሆን? 😂 ለመበታተን ሳይሆን ለመገንባት እናስብ ወዳጄ! 🧐🚶♂️
Jan 20, 2026how old are you bruh don't you have work or study
Jan 20, 2026በየቱ ጋር አገናኘኸው ደግሞ ከሀይማኖት ጋር?
Jan 20, 2026ሁሉንም ነገር ከሚታየው እና ከሚሰማው አንፃር መመለስ ይቻላል ግን እዚህ ላይ መመለስ ከባድ ነው.. ሰፊው ህዝብ ጭፍን ነው
Jan 20, 2026ከ4 አመት በፊት ከጠያቂው ቻናል ላይ ተጽፎ ያገኘውት ነበረ አሁን ቻናሉን አጥፍቶታል በርግጥ ከ2022 በፊትም እንደ ቀልድ ያነሳቸው እና የተናገራቸው ነጥቦች ነበሩ በዚሁ ቻናል ላይም ጽፎት የተመለከትኩት ነበረ አንዳንዴ ሰዎች ዝም ብለው ስለማይናገሩ ከመሳደብ ይልቅ ብናደምጣቸው ጥሩ ነው። የምናተርፍበት ነገር ይኖራል. . እና ደግሞ በብዙ ጉዳዮች ዝምታን መርጦ ብዙ መጻፍ እየቻለ በልብ ስብራት የሚኖር ሰው እንደሆነ አውቃለው ድንገት መጥቶ የቀባጠረ ሲመስለን የሚመጣ ነገር ካለ ብንጠብቅ ባይ ነው።
Jan 20, 2026Yemrhn nw mn aynet tyake nw yihen mawek kefelek pharmacy or hospital hid bahun sat ye ergzna mekelakeya maytekem betam tnsh nw behulum emnet
Jan 20, 2026እሺ አኹን ለምንድነው ሙስሊም የምመስላችኹ ! ! ! ገና ለገና እርግዝና መከላከያ ተጠቃሚዎቹ የእኛ ቤቶቹ ኦርቶዶክሳዊያን እና ፕሮዎቹ እንደኾናችኹ ከሥራችኹ ስለምታውቁት ነው አይደለ 😂😂😂😂 ይሜ ሙስሊሞች ! ! !
Jan 20, 2026Tdarun slemifetaw alawkm welid mekelakeya specially emergency pill gn mostly protestant and orthodox girls
Jan 20, 2026በዚኽ አጋጣሚ የምትሳደቡ ሰዎች አድቡ ! ! ከእናንተ ጋር የምደናቆርበት ምክንያት ስለሌለኝ ብሎክ ነው የማደርጋችኹ ! ለምን እንደማደርገው እኔ ባለቤቱ ጠንቅቄ አውቃለው ! ! በምንም ባልበልጣችኹ በእድሜ እበልጣችኋለው እና ተረጋጉ !
Jan 20, 2026