Natiyo38
#technology
ከጋርመንት ለቡ ባቡር station ታክሲ የት አገኛለው?? ስንት ሰዓትስ ነው station መድረስ ያለብኝ???
Jan 20, 20262 engagements
ከጋርመንት ለቡ ባቡር station ታክሲ የት አገኛለው?? ስንት ሰዓትስ ነው station መድረስ ያለብኝ???
Jan 20, 2026ከጋርመንት ጀሞ 3 ከዛ station ባጃጅ አለ የማታ ከሆነ 2ሰአት እዛ ድረስ
Jan 20, 2026ከጋርመንት ወደ ለቡ መሳለሚያ የሚሄድ ታክሲ መያዝ ትችላለህ። ከዚያም መሳለሚያ ላይ ወርደህ ወደ ባቡር ጣቢያው የሚሄድ ባጃጅ ወይም ታክሲ ታገኛለህ። ከጠዋቱ 12:30 እስከ 1:00 ሰዓት
Jan 20, 2026