Babi_256
#personal
ቤቴል አከባቢ ሙስሊም ይበዛል ጀሞ 1 አከባቢ ደግሞ ጴንጤ ይበዛል ለምንድን ነው ታሪካዊ አመጣጥ አለው?
Jan 19, 202613 engagements
ቤቴል አከባቢ ሙስሊም ይበዛል ጀሞ 1 አከባቢ ደግሞ ጴንጤ ይበዛል ለምንድን ነው ታሪካዊ አመጣጥ አለው?
Jan 19, 2026ስራ የለህም ወንድሜ
Jan 19, 2026በዚያውም ከቻሉ ምስራቅ አፍሪካ አካባቢ በተለይ ኢትዮጵያ (ምስራቅ ኢትዮጵያ፣ መሀል ኢትዮጵያ፣ ቢኒሻንጉል፣ ሐረር፣ ኦሮሞ (70%+)፣ ሶማሌ፣ አፋር፣ ስልጤ፣ ወሎ፣ ድሬ፣ ከፊል ጉራጌ)፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ሱዳን፣ ኬንያ በከፊል፣ ቻድ ለምን ሙስሊሞች እንደሚበዙ አያይዘው ይመልሱልን።
Jan 19, 2026ታሪካዊ ብቻ አደለም ጂኦግራፊካዊ አመጣጥም አለው
Jan 19, 2026Let everyone live their lives.
Jan 19, 2026Tewen😖😖
Jan 19, 2026I think in betel muslimoch bemahber bemahber tederajtew carta tesetuachew new befit
Jan 20, 2026What about jemo 1 ?
Jan 20, 2026Check ur data usage
Jan 19, 2026Sera felgulgn iza akababi khonk bayhon
Feb 09, 2026Ye gangistan behari nw
Jan 19, 2026