omni13.5
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ? የማድርገው ጭንቅ ሲለኝ ነው እዚህ ላይ ለመፃፍ የተገደድኩት.. ከአመት በፊት ከፍተኛ ፀሃይ ያለበት አካባቢ ነበርኩኝ እናም አንዱ ፊቴ እና አፍንጫዬ አካባቢ ማድያት ወጣብኝ..ያልሞከርኩት የተፈጥሮ ማጥፊያ ሆነ ህክምና የለም ግን በፍፁም ሊጠፋ አልቻለም....በቃል ከምገልፀው በላይ ተፅዐኖ እየፈጠረብኝ ነው insecure እየሆንኩ ነው ..እባካችሁ ላጠፋበት የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ😪 or if u got any dermatologist or best derma clinics pls hear me out
Jan 19, 20266 engagements