Speake_Truth864.5
#politics
Yo guys ለማ መገርሳ የት ጠፍቶ ነው በህይወት ያለ ይመስላችሇል? ቢኖር ድምፁ ለምን ጠፋ?
Jan 19, 202625 engagements
Yo guys ለማ መገርሳ የት ጠፍቶ ነው በህይወት ያለ ይመስላችሇል? ቢኖር ድምፁ ለምን ጠፋ?
Jan 19, 2026Bewnetu betam asasbi neger new yanesahew wendmachn 🙂
Jan 19, 2026ኢትዮጵያዊነት የሚባለው ሱስ ካንሰር ሆኖ ገደለው እኮ 😂
Jan 19, 2026በቅርብ ነው አ ዜናና ፖሎቲካ መስማት የጀመርከው አ
Jan 19, 2026Law 1 is "Never Outshine the Master." He outshined the master and got buried.
Jan 19, 2026Esu yeyazewn yzo nw yetefaw demo aygremk gena lelochum ytefalu
Jan 19, 2026ይመቻቸው አውቆበታል በጊዜ ጥርግ ነው
Jan 19, 2026@dagimisrak
Jan 19, 2026ሰላም ሰዎች👋 I'm 22M 4th yr Engineering student እና After graduation Scholarship ለማግኘት ከአሁኑ ዝግጅት እያደረኩ ነው I'm good at social science I got 412 Entrance in 2014 Financially poor & ክፍለሀገር ነው የምኖረው እና በዚህ ሁኔታ2027 እንዴት Scholarship ማግኘት እንደምችልና ከፓስፖርት ጀምሮ ሌሎች ነገሮችን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምከሩኝ!!!🙏🙏🙏
Feb 06, 2026