8512931
#religion
Mn metsehaf ley Sele kirstos erget ena dagm mtse'at sefa yale mabraria agegnalew
Jan 19, 20263 engagements
Mn metsehaf ley Sele kirstos erget ena dagm mtse'at sefa yale mabraria agegnalew
Jan 19, 2026ስለ ዕርገት :- የሐዋርያት ሥራ 1:1-11 እና የሉቃስ ወንጌል 24:50-53 ስለ ዳግም ምጽዓት :- ማቴዎስ 24፣ 1ኛ ተሰሎንቄ 4:13-18፣ እና የዮሐንስ ራእይ
Jan 19, 2026ራዕይ ላይ ትንቢተ ዳንኤል ላይ ህዝቅኤል ላይ ሌሎች ብዙ መፅሀፍት ላይም አለ ቆሮንቶስ ላይ ምናምን ስለ መጨረሻው ዘመን የምንማማርበትን ግሩፕ join ማረግ ከፈለግሽ @xibaba10 በዚህ ሊንክ join አርጊ እኔን በግል መጠየቅ ከፈለግሽ ደሞ @Aries4Cyber ... ተባረኪ ❤️
Jan 31, 2026@dagimisrak
Jan 19, 2026