#other
Guys የሁሉም social media ተጠቃሚ በሙሉ ishowspeed ሲመጣ የነበረን የሀገር ስሜት ቢቀጥል ምን ታስባላችሁ አስተያየት ስጡበት
Jan 18, 20266 engagements
Guys የሁሉም social media ተጠቃሚ በሙሉ ishowspeed ሲመጣ የነበረን የሀገር ስሜት ቢቀጥል ምን ታስባላችሁ አስተያየት ስጡበት
Jan 18, 2026ያገር ፍቅር ስሜታችሁ አይሾ ስፒድ በጣም ነውንዴ ያመጣው😁? በጦርነትና በርሃብ መሃል ላለ ህዝብ ሃዘኔታ ያልተሰማው ህዝብ ለድለቃና ለታይታ ለማሽቃበጥ ሲፋቀር ማየት ይቀፋል
Jan 18, 2026የምን የሀገር ፍቅር ነው ምታወሩት ሁሉም ራሱን ለማሳየት ሲጋጋጥና ፤ የሀገሪቷን ጉድ በብልጭልጭ ፣ ጩኸት፣ ሁካታና ትርምስ ለመሸፋፈን የሚደረግ ጥረትን እኔ ያየሁት😏
Jan 18, 2026I am glad that there are smart people in this bih, lol
Jan 18, 2026እልፍ ቂሎች በጣም ነው እንዴ ለሃገራችኹ ፍቅር ያላችኹ. . . .
Jan 18, 2026😄
Jan 18, 2026ጀዝባ ሁላ የሐገር ስሜት ሳይሆን Celebrity የማምለክ በሽታ ነው
Jan 19, 2026