በቅርቡ ነፃነት ኮመተ በኋላ አንዳንድ ፌስቡክ ፖስቶችን እያየው ነበር እና ሰው ምን ያህል ትምሮ ያልተማረ እየመሰለ እንደሆነ ሳይ በጣም ይገርመኛል። አንድ ሰው ሲሞት በየትኛውም እምነት በክርስቲያኑ ነፍስ ይማር በሙስሊሙ አላህ ጀነትን ያድርግለት በኤቲስቱ ያሳዝናል ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን ይባላል። ነገር ግን እነዚ ሁለት የፌስቡክ ፖስቶች ገርመውኛል። አንደኛው እንዳልካቸው ዘነበ "አሁን አሁን ሰው ሲሞት በጌታ ነው ብዬ አስባለው....."🤔 ሌላኛው ማንነቱን ባላቅም ሁሴን "ነፃነት አሳዘነኝ ወላሂ። ኢስላምን እመኝለት ነበር"። ምን ማለት ነው ሁለቱም እምነቶች በራሳቸው እይታ ለቤተሰብም ሆነ ለአድናቂዎቹ በሌላ መንገድ ሲኦል ይገባል አትዘኑ ማለት ነው ምንድነው🤔 የምር! ኧረ ተው ሃይማኖተኞች!!! ያስተዛዝባል🙏
Jan 17, 2026Ykrta adrglng ena Muslim amang lalhone sew allah ye jenet adrgew aylm✍
Jan 17, 2026