#society
Any one live in adama who wants someone to celebrate with for ጥምቀት say something to me
Jan 17, 20263 engagements
Any one live in adama who wants someone to celebrate with for ጥምቀት say something to me
Jan 17, 2026✨✨ጥምቀትን በግቢ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እነሆ ጥምቀትን ደብራችን አጅበን የምናከብርበት ቀን እነሆ እየደረሰ ነው ። እናንተስ ጥምቀትን እንዴት ለማሳለፍ አስባችኋል ? ✨ በዝማሬ እና በወረብ ✨ በልማት ስራዎች ✨ ምንጣፍ በማንጠፍ ... የመረጣችሁትን አገልግሎት ከታች ባለው ጎግል ፎርም ላይ በመሙላት እንድተባበሩን ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ✨✨ ✨✨ ✨✨ ✨✨ ✨✨ https://forms.gle/rHKoaj9NkJBKidNN7 ✨✨ ✨✨ ✨✨ ✨✨ ✨✨ ይህ ዓመት ግቢ ካፈራናቸው ቤተሰቦቻችን ጋር የተወደደ ጊዜን እናሳልፋለን። ደግሞ ለበዓል ደምቀን የምንውልበት ቲሸርት አዘጋጅተናል!!! +251939918819 ይደውሉ። የራሳችሁም ዲዛይን ካለ እንቀበላለን። ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 📲 Join and Share 🤳 💬 @gibigubaye @Astugibigubae
Jan 17, 2026ወንድ ነህ ወይስ ሴት?
Jan 17, 2026don't trust peoples u meet online
Jan 17, 2026